አዲስ ነገር – 7 ሚሊዮን እንስሳት በድርቅ ምክንያት መሞታቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ፣ኬንያ እና ሶማሊያ 7 ሚሊዮን እንስሳት በድርቅ ምክንያት መሞታቸው ተገለጸበምስራቅ አፍሪካ ድርቅን መቋቋም የሚችሉ ዛፎችን በመትከል እንስሳቱን ህይወት ለመታደግ ሙከራ ቢደረግም ድርቁ ግን መጠነ ሰፊ ጉዳትን አስከትሏል ተብሏል።የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያን በመጥቀስ 18 ነጥብ አራት ሚሊዮን ሰዎችም አስቸኳይ ምግብ እርዳታ እንደሚፈልጉ አይ ኦ ኤል የተባለ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New