EthiopiaNews

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በዛምቢያ

የዛምቢያ ኢምግሬሽን ቢሮ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸው 25 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታወቀ።

ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች በቁጥጥር ስር የዋሉት ከሁለት ቀናት በፊት በሀገሪቱ መዲና ሉሳካ ማቴሮ በተባለ አካባቢ ነው ተብሏል።

ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ከ12 እስከ 50 ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ መሆናቸው ተገልጿል።

የዛምቢያ ኢምግሬሽን ከኢትዮጵያውያን ስደተኞች በተጨማሪ ሁለት የዛምቢያ ዜጎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን ገልጿል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv