EthiopiaLatestNews

የሕ/ተ/ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ ልዩ ስብሰባው በእጩነት የቀረቡ የሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ ልዩ ስብሰባው በእጩነት የቀረቡ የሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ፡፡በዚህም መሰረት፡-

 1. አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ::
 2. ግብርና ሚ/ር አቶ ኡመር ሁሴን ፣ የኢንዱስትሪ ሚ/ር አቶ መላኩ አለበል ::
 3. የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ::
 4. የማዕድን ሚ/ር ኢ/ር ታከለ ኡማ ::
 5. የቱሪዝም ሚ/ር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ::
 6. የስራና ክህሎት ሚ/ር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ::
 7. የገንዘብ ሚ/ር አቶ አህመድ ሺዴ ::
 8. የገቢዎች ሚ/ር አቶ ላቀ አያሌው ::
 9. የፕላንና ልማት ሚ/ር ዶክተር ፍጹም አሰፋ::
 10. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚ/ር አቶ በለጠ ሞላ ::
 11. የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚ/ር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ::
 12. የከተማና መሰረተ ልማት ሚ/ር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ::
 13. የውሃና ኢነርጂ ሚ/ር ዶክተር ሀብታሙ ኢተፋ
 14. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚ/ር ኢ/ር አይሻ መሀመድ::
 15. የትምህርት ሚ/ር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ::
 16. የጤና ሚ/ር ዶክተር ሊያ ታደሰ ::
 17. የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚ/ር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ
 18. የባህልና ስፖርት ሚ/ር አቶ ቀጄላ መርዳሳ ::
 19. መከላከያ ሚ/ር ዶክተር አብርሃም በላይ::
 20. የፍትህ ሚ/ር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ
 21. የሰላም ሚ/ር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ::