EthiopiaNews

የምርጫ ቦርድ ውሳኔ

🔸የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ሂደት ባልተጠናቀቀባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ድምፅ የመስጠት ሂደቱ እስከ ዕኩለ ለሊት 6:00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።

🔸ቦርዱ ይሄን ያሳወቀው በሥምሪት ላይ ያለው የክትትል ቡድኑ ያቀረበለትን ሪፖርት ተመልክቶ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ ነው።

🔸በተጨማሪም ቦርዱ መራጮች የተጠናቀቁባቸው ጣቢያዎች ላይ አስፈጻሚዎች የድምፅ ቆጠራ ሂደቱን እንዲያከናውኑ አሳስቧል።

👉መረጃው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተገኘ ነው።

#EBS #EBSTVNEWS #ELECTION_2018 #_7696_WN https://t.me/ebstvnews www.ebstv.tv