InternationalNews

የሟቾች ቁጥር ከ220 አልፏል ተባለ

በማይናማር ዝናብ የቀላቀለ ከባድ ነፋስ መከሰቱን ተከትሎ ባጋጠመ የጎርፍ መጥለቅለቅ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቶች ቁጥር ከ220 ሲያልፍ የደረሱበት ያልታወቀ ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ80 በላይ መሆኑን የአገሪቱ መንግስት አስታውቋል።

በማይናማር፣ ቬትናም፣ ላኦስ እና ታይላንድ አገራት ከሰሞኑ በተከሰተው ዝናብ የቀላቀለ ከባድ ነፋስ “ታይፉን ያጊ” የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ500 በላይ መድረሱን ቢቢሲ ዘግቧል።