EthiopiaNews

የሰሞኑ ጉንፋን መሰል በሽታ

ከሰሞኑ በአገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ሰዎች በጉንፋን መሰል በሽታ ተይዘው ወደ ህክምና ተቋማት ማቅናታቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ሕብረተሰቡ በኮቪድ ወቅት ሲያደርግ የነበርውን አይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ቢወስድ የተሻለ መሆኑ ተነግሯል።