የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰሜን ኢትዮጵያ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰሜን ኢትዮጵያ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶችና ህጻናት በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችል በጎ ፈቃደኞች የተሳተፉበት ግብረ ኃይል ሊያቋቁም መሆኑን ገልፀሚኒስቴሩ ብዛቱ በውል ባይታወቅም የህውሓት ቡድን በርካታ ሴቶችና ህጻንትና ላይ የአስገድዶ መደፈርና ጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቆ ቡድኑ ከዚያም ባለፈ እነዚሁ ዜጎች ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ማድረጉን ገልጿል::