EthiopiaNews

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዕለቱ ማጠቃለያ መግለጫ ሰጠ

በመላው ሀገሪቱ የሚገኘው የ7ኛው ብሔራዊ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በይፋ መጠናቀቁን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል ።
በምሽት የተራዘመውን የድምፅ አሰጣጥ ጨምሮ በሁሉም ክልሎች እና ወረዳዎች  የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች በይፋ ተዘግተዋል።
የድምፅ አሰጣጡ በይፋ መጠናቀቁን ተከትሎ፣ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች በቀጥታ ወደ ድምፅ ቆጠራ ተግባር ይሸጋገራል ተብሏል።

ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም
ከሌሊቱ 7:30

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv