EthiopiaNewsOthers

የዋጋ ጭማሪን ለመቆጣጠር

መንግስት በመሰረታዊ የምግብ ሸቀጦች ላይ የአቅርቦትና የዋጋ ጭማሪን ለመቆጣጠር በቂ ዝግጅት አድርጌያለሁ አለ፡፡

የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉና ምርትን በማከማቸት እጥረት  እንዲፈጠር በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ እየወሰደ እንደሆነና እንደዚህ አይነት ድርጊት ከመፈፀም ነጋዴዎቹ እንዲቆጠቡ አሳስበዋል፡፡