EthiopiaNews

የድምጽ መስጫ ሰአት መራዘም

🔸የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምሽት 12 ሰዓት ይጠናቀቅ የነበረውን የድምጽ መስጪያ ጊዜ ማራዘሙን አስታወቀ፡፡

🔸የተራዘመው ጊዜ የሚቆየው እስከ 12 ሰዓት ድረስ ሰልፍ ላይ የነበረው መራጭ ድምጽ ሰጥቶ እስኪያጠናቀቅ መሆኑን ቦርዱ አስታውቋል።

🔸ቦርዱ ይሄንን ውሳኔ የወሰነው በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ መሰረት በልዩ ሁኔታ የድምፅ መስጫ ሰዓት ሊራዘም እንደሚችል መደንገጉን ተከትሎ ነው፡፡

#EBS #EBSTVNEWS #ELECTION_2018 #_7696_WN https://t.me/ebstvnews www.ebstv.tv