EthiopiaNews

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቻይና – አፍሪካ ጉባኤ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ባለቤታቸው ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ መግባታቸው ታውቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው በቤጂንግ በሚኖራቸው ቆይታ በቻይና-አፍሪካ ጉባኤ እንደሚታደሙ ከጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።