InternationalNews

ፑቲን እንደሚሉት አገራቸው ዩክሬን በድርድሩ ወይም በጦር ሜዳ ጦርነቱ የበላይነት እንዲኖራት ዕድል አትሰጣትም።

ፑቲን እንደሚሉት አገራቸው ዩክሬን በድርድሩ ወይም በጦር ሜዳ ጦርነቱ የበላይነት እንዲኖራት ዕድል አትሰጣትም።

ዩክሬን በሩሲያ ሰላማዊ ተቋማት ላይ ጥቃት የምትፈፅመውም በሩሲያዊያን መካከል ስለ ጦርነቱ መከፋፈል እንዲኖር በማለም ነው ብለዋል።

የዩክሬን መሪዎች ሩሲያ ለአፍታም ቢሆን የምድር ውጊያውን እንድትገታ ይፈልጋሉ፤ ይሄ ግን መቼም የሚሆን አይደለም ነው ያሉት።

ዩክሬን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መዲናዋ ሞስኮን ጨምሮ በበርካታ የማዕከላዊ ሩሲያ አካባቢዎች ከባድ የተባሉ የድሮን ጥቃቶችን መፈፀሟን አጠናክራለች።

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews