Others

አዲስ ነገር – ሄፕታይተስ-ኢ ቫይረስ

ሄፕታይተስ-ኢ ቫይረስ በጎረቤታችን በደቡብ ሱዳን መከሰቱ ተሰማወረርሽኙ በተበከለ ውሃ ወይም ምግብ የሚተላለፍ ሲሆን ቫይረሱ ልክ እንደ ጦርነት ሁሉ ሰዎችን ከመኖሪያቸው የሚያፈናቅል መሆኑም ተገልጿል።በዚህም በቫይረሱ በብዛት የተያዙት ነፍሰ ጡር እናቶች ሲሆኑ የደቡብ ሱዳን መንግስት ቫይረሱን ለመቆጣጠር “የሄሊኮን” ክትባት እየሰጠ ነው ሲል ዘ ስታንዳርድ ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New