News

አዲስ ነገር – በቻይና አዲስ ቫይረስ የተያዙ 35 ሰዎች ተገኙ

በምስራቃዊ የቻይና ሻንዶንግ እና ሄናን ግዛቶች የሚገኙ ህሙማን ላይ የተገኘው ይህ ቫይረስ “ላንግያ ሄኒፓ ቫይረስ” ወይንም “ላይቪ” እንደሚባል ተገልጿል።
ቫይረሱ ከእንሣት ወደ ሰው የተላለፈ ነው የተባለ ሲሆን የቻይና ሳይንቲስቶች የቫይረሱን አይነት ለመለየት ጥረት እያደረጉ ነው ተብሏል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ትኩሳት፣ድካም እና ሳል የመሳሰሉ ምልክቶች እንደሚታዩባቸውም ሳይንቲስቶቹ አመልክተዋል።
እንዲሁም ቫይረሱ በዋናነት “ሽሪው” በተባሉ አይጥ መሰል እንሥሳት እንደሚገኝም ቢቢሲ ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New