News

አዲስ ነገር – ኢንተርፖል

#አለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት “ኢንተርፖል” በአፍሪካ ከበይነ መረብ ጋር የተያያዙ ወንጀሎች እየጨመሩ መምጣታቸውን አስታወቀ። በአፍሪካ የበይነ መረብ ተጠቃሚዎች መጨመሩን ተከትሎ በተለይ ከኦንላይን የባንክ አገልግሎት እና የክሬዲት ካርድ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እየተበራከቱ መምጣታቸውን ነው ኢንተርፖል ያስታወቀው ። ኢንተርፖል ባካሄደው በዚሁ ጥናት በአፍሪካ በ14 አገራት የሳይበር ወንጀሎች የከፋ ደረጃ ላይ እንደደረሰ መግለፁን ዘጋርዲያን ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New