ከኢራን ጦርነት ጋር በተያያዘ የተሰሙ አጫጭር ዜናዎች
✅የየመኑ ሃውቲ የኢራን ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀሙን አስታወቀ።
✅ኢራን በሳኡዲ አረቢያ በሚገኝ አንድ የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ በፈፀመችው የሚሳኤል ጥቃት በትንሹ 12 አሜሪካውያን ወታደሮች ቆሰሉ።
✅የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ልዩ መልእክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በዚህ ሳምንት ከኢራን ተደራዳሪዎች ጋር ተገናኝተው ሊመክሩ እንደሚችሉ ተናገሩ።
✅የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የኢራን ጦርነት በቀጣይ ሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል ብለዋል።
✅ እስራኤል በኢራን ላይ ተጨማሪ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
