ከኢራን ጦርነት ጋር በተያያዘ የተሰሙ አጫጭር ዜናዎች
✅የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር የእግረኛ ወታደሮቹን በኢራን ለማሰማራት በዝግጅት ላይ መሆኑን ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል።
✅ሳዑዲ አረቢያ፣ ቱርክ እና ግብፅ የኢራን ጦርነት እንዲቆም ያለመ ውይይት ዛሬ በፓኪስታን መዲና ኢስላምአባድ ሊያካሂዱ መሆኑ ተነገረ።
✅ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሚገኙ የአሜሪካ እና የእስራኤል ዩኒቨርስቲዎች ላይ የአፀፋ ጥቃት እንደምትፈጽም አስጠነቀቀች።
✅የየመኑ ሃውቲ በዛሬው እለት ለሁለተኛ ጊዜ በእስራኤል ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀሙን አስታወቀ።
✅እስራኤል ዛሬ በጋዛ በፈፀመችው ጥቃት 6 ፍልስጤማውያን ተገደሉ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
