የተሳሳተ መረጃ : ትራንስፖርት ይቋረጣል !
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የትራንስፖርት አገልግሎት ይቆማል” በሚል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን ስምና ሎጎ በመጠቀም የሚሰራጨው መረጃ የተሳሳተ እና የውሸት መሆኑን አስታወቀ።
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የትራንስፖርት አገልግሎት ይቆማል” በሚል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን ስምና ሎጎ በመጠቀም የሚሰራጨው መረጃ የተሳሳተ እና የውሸት መሆኑን አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ መንግስት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቆም ያስተላለፈው ምንም ዓይነት ትዕዛዝ እንደሌለ ገልፆ የተሰራጨው መረጃ ውሸት ነው ብሏል።
ሚኒስቴሩ የትራንስፖርት አገልግሎቱ እንደተለመደው ይቀጥላል ብሏል።
ሚኒስቴሩ በቀጣይም ነዳጅን በተመለከተ የሚወጡ አዲስ መረጃዎች በተደራጀዉ የሁኔታዎቸ መከታተያ ልዩ ክፍል ይፋ እንደሚያደርግ ገልጿል።
መረጃው ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews