InternationalNews

የተኩስ አቁም ስምምነት

🔸ኢራን እና አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥ ተከፍቶ መርከቦች እንዲያልፉ የሚያስችል የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ።

🔸የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በሀገራቸው እና ኢራን መካከል ለሁለት ሳምንት የሚፀና የተኩስ አቁም ስምምነት መደረሱን በትሩዝ ሶሻል የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ገልጸዋል።

🔸አገራቱን ሲያሸማግሉ የነበሩት የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሼህባዝ ሻሪፍ የተኩስ አቁሙ ወዲያውኑ ገቢራዊ መሆን እንደሚጀምር ተናግረዋል።

🔸የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ ኢራን ለሁለት ሳምንት በሚፀናው የተኩስ አቁም ጊዜ በሆርሙዝ ሰርጥ ደህንነቱ የተጠበቀ መተላለፊያ እንዲኖር መፍቀዷን ገልፀዋል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews