EthiopiaNews

ኢትዮጵያ በ2030

ኢትዮጵያ በዚህ አመት  397 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ ሊያስፈልጋት እንደሚችል የአፍሪካ ልማት ባንክ  ነው የገለፀው፡፡

ባንኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ54 ሃገራት የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት  ኢትዮጵያ በመጪዎቹ 6 አመታት የልማት እቅዷን ለማሳካት ከ257 እስከ 397 ቢሊዮን ዶላር እንደምትሻ እና ሃገሪቱን ተመጣጣኝ የእድገት ደረጃ ካላቸው ታዳጊ ሃገራት ጋር ለማነጽጸር ቢያንስ በየ አመቱ 25 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር  ሊያስፈልጋት ይችላል ማለቱን ሪፖርቱ ይፋ አድርጓል።