EthiopiaNews

የኢትዮጵያ የውጪ እዳ ጭማሬ

🔸ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በፈረንጆቹ 2024 ካካሄደች ጀምሮ የሀገሪቱ የውጭ እዳ 4 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር መጨመሩ ተገልጿል።

🔸ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በፊት 29 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር የነበረው የሀገሪቱ የውጭ እዳ በ16 በመቶ አድጎ አሁን ላይ 34 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃን በመጥቀስ ካፒታል ዘግቧል፡፡

🔸በዚሁ ጊዜ ኢትዮጵያ ለውጭ እዳ፣ ለወለድ እና ለሌሎች ክፍያዎች ከ554 ሚሊየን ዶላር በላይ ክፍያ መፈጸሟም ተጠቁሟል፡፡

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews