የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች
✅የኢራን እና የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ዛሬ በሚጀመረው ድርድር ላይ ለመሳተፍ ፓኪስታን መዲና ኢስላም አባድ መግባታቸው ተነገረ።
✅የሊባኖስ እና የእስራኤል ተደራዳሪዎች የፊታችን ማክሰኞ በአሜሪካ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ ድርድር እንደሚጀምሩ ቢቢሲ ዘግቧል።
✅የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሜሪካ እና ኢራን ሊያደርጉ ያቀዱትን ድርድር በበጎ እንደሚቀበሉ ገልጸው፤ ሁለቱም ወገኖች በቅን ልቦና ወደ ድርድር እንዲገቡ አሳሰቡ።
✅የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚካሄደው ድርድር ካልተሳካ ለጦርነት እየተዘጋጁ መሆናቸውን ተናገሩ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
