የዓለም የነዳጅ ዋጋ
🔸አሜሪካ በኢራን የጀመረችውን ጦርነት በሦስት ሳምንታት እንደምታጠናቅቅ ማስታወቋን ተከትሎ ዓለም አቀፉ የነዳጅ ዋጋ ቅናሽ አሳይቷል።
🔸የትራምፕን ከኢራን ለቆ መውጣት አስተያየትን ተከትሎ ዓለምአቀፉ የነዳጅ ዋጋ የሦስት ከመቶ ቅናሽ አሳይቶ አንድ በርሚል ድፍድፍ ነዳጅ ከመቶ ዶላር ትንሽ ከፍ ባለ ዋጋ እየተሽጠ መሆኑ ታውቋል፡፡
🔸የሆኖ ሆኖ የዓለም ነዳጅ ዋጋ ማነጻጸሪያ የሆነውና ብረንት የተባለው የነዳጅ ድፍድፍ አሁንም ጦርነቱ ከመጀመሩና በተለይም ኢራን የሆርሙዝ የባህር ሰርጥን ሙሉ በሙሉ ከመዝጋቷ በፊት ከነበረበት ዋጋ በ38 ከመቶ ጭማሪ በማሳየት ነው እየተሽጠ ያለው፡፡
🔸ትራምፕ ስለጦርነቱ ግራ የሚያጋቡ አስተያየቶች በሰጡ ቁጥር የዓለም የነዳጅ ዋጋ ላይና ታች በመዋዠቅ ላይ ይገኛል፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
