Sports

18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና

18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፊታችን አርብ በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት በድምቀት እንደሚጀመር ይታወቃል፡፡
በየሁለት አመቱ ይካሄድ የነበረው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኮቪድ ምክንያት አንድ አመት ተራዝሞ ከ3 አመታት በኋላ ጅማሮውን ሀምሌ 8 አድርጎ ፍጸሜው ደግሞ ሀምሌ 17 ላይ እንደሚሆን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡
ውድድሩ በ3ሺ ሜትር የወንዶች መሰናክል አርብ ለሊት 9፡15 ሲል ሲጀምር ጌትነት ዋለ ፡ ለሜቻ ግርማ እና ሀይለማሪያም አማረ ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡ ለሊት 10፡10 ላይ ደግሞ የሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ይጀመራል፡፡ ሂሩት መሸሻ ፍሬወይኒ ሀይሉ እና ጉዳፍ ጸጋዪ ደግሞ በውድድሩ ይሳተፋሉ ተብልዋል፡፡ መልካም እድል ተመኘን

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

አዲስ ነገር / What’s New

EBSTV WRLDWIDE

EBSTV WRLDWIDE

EBS