🇪🇹የሃገራዊ ምክክር 8ቱ አጀንዳዎች
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚቀርቡ 8 አጀንዳዎችን ይፋ አድርጓል::
ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የሚቀርቡ አጀንዳዎች ፦
✅1ኛ. የሀገር ግንባታ
✅2ኛ. የመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ እንዲሁም የፖለቲካ ሥርዓት፣ የፖለቲካ ውክልና እና የምርጫ ሥርዓት
✅3ኛ. የፌደራል ከተሞች (የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እና የድሬዳዋ አሥተዳደር) ጉዳይ
✅4ኛ. የሐይማኖት ጉዳዮች
✅5ኛ. የተቋማት ግንባታ፣ የሕግ የበላይነት እና ሰብዓዊ መብቶች
✅6ኛ. ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የአርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች ጉዳዮች
✅7ኛ. ሙስና እና መልካም አሥተዳደር እንዲሁም
✅8ኛ. የሰላም ግንባታ
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በነገው የዜና ስርጭታችን ዝርዝር ዘገባ ይኖረናል እንድትከታተሉን በማክበር እንጋብዛለን።
