EthiopiaNews

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዘንድሮ ወደውጪ ከተላከ የወርቅ ምርት 5.5 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄን ያሉት ዛሬ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እየሰጡት ባለው ማብራሪያ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉት 27 አመታት ከወርቅ የወጪ ንግድ ገቢ የተገኘው 3.7 ቢሊየን ዶላር ብቻ መሆኑን አስታውሰው ዘንድሮ ከወርቅ የተገኘው ገቢ 5.5 ቢሊየን ዶላር ነው ብለዋል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv