InternationalNews

የእንግሊዝ-እስራኤል ፍብሪታንያ በእስራኤል ሰፈራዎች ላይ ለጣለችው ማዕቀብ የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ መንግስት የወሰደውን የአፀፋ ምላሽ አወገዘች።

ብሪታንያ ትላንትና በዌስት ባንክ በሚገኙ ሰፈራዎች የሚመረቱ ምርቶችን ላለመግዛት ማዕቀብ የጣለች ሲሆን ይሄን ተከትሎ እስራኤል በእየሩሳሌም የሚገኘው የእንግሊዝ ቆንጽላ እንዲዘጋ ትዕዛዝ አስተላለፋለች።

በእየሩሳሌም የሚገኘው የእንግሊዝ ቆንጽላ ብሪታንያ ዌስት ባንክ ፍልስጤማዊያን ጋር ላላት ግንኙነት ዋና ድልድይ ነበር ተብሏል።

ከእንግሊዝ በተጨማሪ ፈረንሳይና ካናዳን ጨምሮ ሌሎች 12 ምዕራባዊያን አገራት በዌስት ባንክ ምርቶች ላይ ማዕቀብ እየጣሉ ነው።

ማዕቀቡ የእስራኤል ኢኮኖሚን ያን ያህል የማይጎዳ ቢሆንም ፖለቲካዊ ትርጉሙ ከፍተኛ ነው እየተባለ ነው።ጥጫየእንግሊዝ-የእንግሊዝ-እስራኤል ፍጥጫእስራኤል ፍጥጫ