የፈጠራ ስራ ውድድር
የኢፌድሪ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ጋር በመተባበር አየር ንብረት ላይ ያተኮረ የወጣቶች የአየር ንብረት ሻምፒዮና የውድድር መድረክ ማዘጋጀቱ ታውቋል።
ከአየር ንብረት ጋር በተያያዘ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ የምትሰሩ እንዲሁም የፈጠራ ውጤቶች ያሏቹ እድሜአቹ ከ18 እስከ 24 የሆነ መወዳደር ትችላላችሁ።
በውድድሩ አሸናፊ የሚሆኑ 2 ተወዳዳሪዎች ኢትዮጲያን ወክለው በአለም አቀፍ መድረክ ተሳታፊ እንደሚሆኑ ይጠበቃል። ለበለጠ መረጃ የኢፌድሪ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የማህበራዊ ገጽን