Ethiopia

የትራኮማ በሽታ በኢትዮጵያ

🔸የጤና ሚኒስቴር ለ1.9 ሚሊየን ሰዎች የአይን ቆብ ቀዶ ጥገና ሕክምና እንደተደረገላቸው አስታወቀ።

🔸ሚኒስቴሩ ይሄን ያለው በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ባለው አመታዊ የትራኮማ ግምገማ ጉባኤ ላይ ነው።

🔸ሚኒስቴሩ ባለፉት 20 አመታት በተከናወነው የትራኮማ ኘሮግራም ውጤት መመዝገቡን እና ከ35 ሚሊዮን በላይ ሰዎች አመታዊ የመድሃኒት እደላ የማያስፈልጋቸው መሆኑን ገልጿል።

🔸ሚኒስቴሩ ለ1.9 ሚሊዮን ህዝቦች ቀላል የአይን ቆብ ቀዶ ጥገና እንደተደረገላቸው እና ሊከሰት የሚችለውን የአይነ ስውርነትን መከላከል መቻሉን አስታውቋል፡፡

👉መረጃው ከጤና ሚኒስቴር የተገኘ ነው።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews