የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ግምገማ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርትን ገምግመዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ አመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት መደረጉንም የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል።
መረጃው ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
