የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች
🎯ሩሲያ እና ዩክሬን ለትንሳኤ በአል የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ።
🎯የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኢራን በሆርሙዝ ሰርጥ በኩል ለሚያልፉ መርከቦች የምታስከፍለውን ክፍያ እንድታቆም አስጠነቀቁ።
🎯የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእስራኤል እና የሊባኖስ ደርድር በአሜሪካ እንደሚካሄድ አስታወቀ ።
🎯የጅቡቲ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
