የቴዲ አፍሮ የሙዚቃ አልበም
ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ‘ኢቶሪካ’ የተሰኘው አዲስ አልበም በመጪው ሐሙስ እንደሚለቅ አስታወቀ።
ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከአራት ዓመት በላይ እንደፈጀ የተነገረለትን አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ሚያዝያ 8/2018 ዓ.ም. ወደ አድማጮቹ እንደሚያደርስ በማኅበራዊ ገጹ ላይ ይፋ አድርጓል፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
