የመንግስት ገቢ
የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ( ዶ/ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት መንግስት 1.1 ትሪሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ተነገሩ።
ሚኒስትሯ ይሄን ያሉት የ2018 አ.ም የ9 ወራት አፈፃፀም ግምገማ ላይ ነው።
ሚኒስትሯ ባለፉት 9 ወራት የተገኘው ገቢ የእቅዱን ከ100 ፐርሰንት በላይ ያሳካ እንዲሁም ከአምናው ተመሳሳይ አመት አንጻር በ42 በመቶ ጭማሪ ያሳየ ነው ብለዋል።
ሚኒስትሯ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2.1 ትሪሊየን ብር ገቢ እና 351 ቢሊየን ብር ትርፍ ማስገባታቸውን ተናግረዋል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
