የማዕድን ገቢ
የማዕድን ሚኒስትር ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከማዕድን ዘርፍ ወጪ ንግድ አራት ቢሊዮን ዶላር ገደማ ገቢ መገኘቱን ተናገሩ።
ሚኒስትሩ ይሄን ያሉት የባለፉት ዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ ላይ ነው።
ሚኒስትሩ በዘርፉ የታየው ውጤት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ87 በመቶ እድገት አሳይቷል ብለዋል።
ሚኒስትሩ አዲስ የማዕድን ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑን ገልፀው ፖሊሲው ሲፀድቅ የማዕድን ዘርፉን ይበልጥ ያጠናክራል ብለዋል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
