የተመዘገቡት መራጮች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 50.5 ሚሊዮን መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ።
የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ትናንት ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ እስከ ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሲከናወን የነበረው የመራጮች ምዝገባ መጠናቀቁን ገልጸዋል።
ሰብሳቢዋ በአጠቃላይ ከተመዘገቡት መራጮች መካከል 5.5 ሚሊዮን የሚሆኑት “በምርጫዬ” የሞባይል መተግበሪያ አማካኝነት የተመዘገቡ ናቸው ብለዋል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
