የፖሊዮ ክትባት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ እንደሚሰጥ አስታወቀ።
ቢሮው ባወጣው መግለጫ የልጅነት ልምሻ ክትባቱ ከዛሬ ሚያዚያ 23 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት በሁሉም መዋቅሮች እንደሚሰጥ አስታውቋል።
ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሕጻናት ክትባቱን ይወስዳሉ ተብሏል።
መረጃው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የተገኘ ነው።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
