የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከትናንት ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን አሳውቋል።
በደብዳቤው በተገለጸው መሰረት በሊትር፦
✅ ነጭ ናፍጣ 180.46 ብር
✅ ቤንዚን 167.50 ብር
✅ ኬሮሲን 320.66 ብር
✅ ቀላል ጥቁር ናፍጣ 170.62 ብር
✅ ከባድ ጥቁር ናፍጣ 167.37 ብር
✅ የአውሮፕላን ነዳጅ 319.76 ብር ሆኗል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
