EthiopiaNews

የመስሪያ ቦታዎች

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ 278 ኢንተርፕራይዞችና ለ3 ሺህ 889 አንቀሳቃሾች የመስሪያ ቦታዎች እና ሼዶች መተላለፋቸውን ተናገሩ።

ከንቲባዋ አብዛኞቹ ሼዶች በፍጥነትና በጥራት በአጭር ጊዜ ተገንብተው ለተጠቃሚዎች የተላለፉ ናቸው ብለዋል።

የመስሪያ ቦታዎች እና ሼዶች ያገኙት ኢንተርፕራይዞችና አንቀሳቃሾች ከመዲናዋ አስራ አንዱም ክፍላተከተሞች የተውጣጡ ናቸው ተብሏል።

መረጃው ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ይፋዊ የማህበራዊ ገጽ የተገኘ ነው።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv