EthiopiaNews

የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፊ ( ዶ/ር) በ2018 በጀት ዓመት 10 ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 8.71 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን ተናገሩ።

ሚነስትሩ ባለፉት 10 ወራት 7.25 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ እንደነበረ አስታውሰው የዕቅዱን 120.17 በመቶ በማሳካት 8.71 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል ብለዋል።

ሚነስትሩ አፈጻጸሙም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከተመዘገበው ጋር ሲነጻጸር የ43.32 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተናገረዋል፡፡

ሚኒስትሩ ይህ ስኬት በዋናነት በንግድ ዘርፉ ላይ የወሰድናቸው የፖሊሲ እርምጃዎች ውጤት ነው ብለዋል።

መረጃው ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተገኘ ነው።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv