የኬንያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግዥ
ኬንያ በፈረንጆቹ 2026 አመት ዲሴምበር ወር ከኢትዮጵያ የምታስገባውን የአሌክትሪክ ኃይል በእጥፍ ልታሳድግ መሆኑ ተገለፀ።
ናይሮቢ አሁን ከኢትዮጵያ የምታስገባውን 200 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይል ከ8 ወራት በኋላ 400 ሜጋ ዋት ለማሳደግ እቅድ መያዟ ነው የተነገረው፡፡
በዚህም ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባው የኤሌክትሪክ ሀይል በተወሰኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚያጋጥመውን ሀይል መቆራረጥ ችግር ለመፍታት እንደሚያግዛት ዘስታንዳርድ ዘግቧል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
https://ebstv.tv/
