EthiopiaNews

ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ

🔸የንግድ ባንኮች ብሔራዊ ባንክን በቀጥታ ሳያስፈቅዱ ለደንበኞቻቸው የኤል ሲ ጥያቄዎችን ምላሽ እንዲሰጡ የሚፈቅድ አዲስ መመሪያ የብሔራዊ ባንክ ይፋ አደረገ።

🔸ብሔራዊ ባንክ ይፋ ያደረገው አዲሱ መመሪያ የውጭ ምንዛሬ ገበያው ይበልጥ እንዲጠናከር ያለመ ነው ተብሏል።

🔸ብሔራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ አካውንት ላላቸው ደንበኞቻቸው ካለ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ የኤልሲ ማመልከቻ ማፅደቅ እና የኤልሲ ገንዘብ ጥያቄ ተቀብለው መፍቀድ እንደሚችሉ አስታውቋል።

🔸በየትኛውም ባንኮች የውጭ ምንዛሪ አካውንት ያላቸው ደንበኞች ከውጭ ሀገር እቃ ማዘዝ እንደሚችሉ ብሔራዊ ባንክ ገልጿል።

🔸ባንኮች ለደንበኞቻቸው ለሚሰጡት የኤል ሲ አገልግሎት ክፍያ በአመት እንደሚወሰን እና የክፍያ ተመኑ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም ካወጣው ተመን የማይበልጥ ሊሆን ይገባዋል ተብሏል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews