EBS SPORT- ሞሮኮ ፖርቹጋልን በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች
ሞሮኮ ባልተገመተ ሁኔታ ፖርቹጋልን 1ለ0 በመርታት በአለም ዋንጫ ታሪክ የግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ #አፍሪካዊ ሃገር ሆናለች። የአትላስ አምበሶቹ አሸናፊ ያደረገችውን ብቸኛ ግብ ዩሱፍ ኢኒስሪ ከመረብ አሳርፏል። ተጨዋቹ በአለም ዋንጫ ያስቆጠራቸውን ግቦች 3 በማድረስ የሞሮኮ የምንግዜም ከፎተኛ አስቆጣሪ ሆኗል።
የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::
ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ
👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)
👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00
ዘወትር ቅዳሜ
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት
ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።
አዲስ ነገር / What’s New