Sports

EBS SPORT- አርጀንቲና ኔዘርላንድን ከከባድ ፈተና በኋላ አሸንፉ አራቱን ሃገራት መቀላቀሏን አረጋግጣለች::

🇦🇷አርጀንቲና ኔዘርላንድን ከከባድ ፈተና በኋላ አሸንፉ አራቱን ሃገራት መቀላቀሏን አረጋግጣለች::አርጀንቲና በሞሊና እና ሊዮኔል ሜሲ ግቦች 2ለ0 ስተመራ ብትቆይም ተቀይሮ የገባው ዌጎረስት በ83ተኛው እና 90+11 ደቂቃ ያስቆጠራቸው ግቦች ጨዋታውን ወደ ጭማሪ ሰዓት አሸጋግሮታል።የጭማሪው 30ደቂቃም በዛው ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ በተሰጠው የመለያ ምት አርጀንቲና 4ለ3 በማሸነፍ የግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀለች ሁለተኛዋ ሃገር ሆናለች።አርጀንቲና በአለም ዋንጫ ኔዘርላንደን ያሸነፈችው ሁለት ጊዜ ብቻ ሲሆን ሁለቱንም ድል ያደረገችው በመለያ ምት ነው።ሜሲ በአለም ዋንጫ ያሰቆጠራቸውን ግቦች 10 በማድረስ እና በትልልቅ ውድድሮች ከመረብ ያሳረፋቸውን ኳሶች ወደ 23 ከፍ በማድረግ የባቲስቱታን ክብረወሰኖች ተጋርቷል።⚽ 22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

#ቅዳሜ ታህሳስ 1, 2015 ሁለት መርሃ ግብሮች ይደረጋሉ።👉 ሞሮኮ🇲🇦🇵🇹 ፖርቹጋል – 12:00 ቀን👉 እንግሊዝ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇫🇷 ፈረንሳይ – 4:00 ምሽት

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New