EBS SPORT – የኢትዮጰያ ወጣቶች የኦሎምፒክ ውድድር በሃዋሳ
የኢትዮጰያ ወጣቶች የኦሎምፒክ ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ በሃዋሳ ከተማ ከግንቦት 21 እስከ ሰኔ 4 ድረስ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡
ዛሬ ረፋድ በሸራተን አዲስ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ከሜቴ በሰጠው በዚህ ጋዜጣዊ መግለጫም የከተማ መስተዳድሮች እና ክልሎች የሚካፈሉበት የወጣቶች ኦሎምፒክ ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዚ በሀገራችን ኢትዮጵያ እንደሚከወን ተነግሯል፡፡
እድሜያቸው ከ15-18 አመት የሚሆናቸውን ስፖርተኞችን እንደሚያሳትፍ በሚጠበቀው በዚህ ውድድር ላይም በሀገር አቀፍ ደረጃ 6000 የሚደርሱ ተወዳዳሪዎች በ12 የፉክክር ዘርፎች የሚካፈሉ ይሆናል፡፡
የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::
ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ
👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)
👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00
ዘወትር ቅዳሜ
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት
ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።
አዲስ ነገር / What’s New