InternationalNews

ሆርሙዝ ለሁሉም ንግድ መርከቦች ተከፈተ

ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ለሁሉም መርከቦች ሙሉ በሙሉ ክፍት ማድረጓን አስታወቀች።

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ በኤክስ ገፃቸው ቴህራን ዘግታው የነበረውን የሆርሙዝ ሰርጥን ለሁሉም መርከቦች ክፍት ማድረጓን አረጋግጠዋል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
https://ebstv.tv/