EthiopiaNews

አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በአዲስ አበባ

🔸የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አዲስ አበባ ገቡ።

🔸የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

🔸ኢትዮጵያ እ.አ.አ ከ1945 ጀምሮ የተመድ መሥራች አባል ስትሆን፣ የጥቁር ሕዝቦች ኩራት እና የሉዓላዊነት ተምሳሌት በመሆን የሳን ፍራንሲስኮውን የድርጅቱን መመስረቻ ቻርተር ከፈረሙ 51 ሀገራት መካከል አንዷ ናት።

🔸ዋና ፀሐፊው በአዲስ አበባ በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 80ኛ አመት የምስረታ በአል ላይ እንደሚታደሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews