እንዲያውቁት !
የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ በዛሬው እለት ይጠናቀቃል።
አዲስ አበባ፣ባሕር ዳር ፣ሐዋሳ እና መቀሌን ጨምሮ በ27 ዋና ዋና ከተሞች ለሚገኙ የባንክ ደንበኞች፣ የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ (ብሔራዊ መታወቂያ) ቁጥራቸው ጋር የሚያስተሳስሩበት ጊዜ ገደብ ዛሬ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ያበቃል።
በሌሎች ከተሞች ( ከተጠቀሱት 27 ከተሞች ውጭ) ያሉ የባንክ ደንበኞች የባንክ ሒሳባቸውን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው የጊዜ ገደብ ማስተሳሰር እንደሚጠበቅባቸው መገለፁ ይታወሳል።
መረጃው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ የተገኘ ነው።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
