InternationalNews

ከኢራን ጦርነት  ጋር በተያያዘ የተሰሙ አጫጭር ዜናዎች

✅የየመኑ ሃውቲ የኢራን ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀሙን አስታወቀ።

✅ኢራን በሳኡዲ አረቢያ በሚገኝ አንድ የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ በፈፀመችው የሚሳኤል ጥቃት በትንሹ 12 አሜሪካውያን ወታደሮች ቆሰሉ።

✅የአሜሪካው ፕሬዝዳንት  ትራምፕ ልዩ መልእክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በዚህ ሳምንት ከኢራን ተደራዳሪዎች ጋር ተገናኝተው ሊመክሩ እንደሚችሉ ተናገሩ።

✅የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የኢራን ጦርነት በቀጣይ  ሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል ብለዋል።

✅ እስራኤል በኢራን ላይ ተጨማሪ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN

https://t.me/ebstvnews