InternationalNews

ከኢራን ጦርነት ጋር በተያያዘ የተሰሙ አጫጭር ዜናዎች

✅እስራኤል በዛሬው እለት በኢራን ላይ ተጨማሪ ጥቃት ፈጸመች።

✅የየመኑ ሃውቲ በእስራኤል ላይ ለ3ኛ ጊዜ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀሙ ተነግሯል።

✅የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኬይር ስታርመር የሆርሙዝ ሰርጥን ለማስከፈት ያለመ የመሪዎች ጉባኤ እንደሚካሄድ ተናገሩ።

✅የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሀገራቸውን ከኔቶ አባልነት ለማስወጣት እያጤኑ መሆኑን ተናግረዋል።

✅እስራኤል የሂዝቦላህ ከፍተኛ አመራሩ ሃጂ ዩሱፍ እስማኤልን መግደሏን አስታወቀች።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews