EthiopiaNews

ኮንጎ ወይስ ኢትዮጵያ?

የአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኢትዮጵያን በልጣ የአፍሪካ 5ኛ ግዙፉ ኢኮኖሚ ትሆናለች አለ።

የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጥቅል አገራዊ ምርት በፈረንጆቹ 2026 አመት ኢትዮጵያን በመብለጥ 123 ቢሊየን ዶላር እንደሚደርስ ነው አይ ኤም ኤፍ የገለፀው።

ኢትዮጵያ በ122 ቢሊዮን ዶላር ጥቅል ምርት የአፍሪካ 5ኛ ግዙፉ ኢኮኖሚ እንደነበረች ብሉምበርግ በዘገባው አስታውሷል።

የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የማእድን ዘርፍ ገቢ ማደጉ እንዲሁም የሀገሪቱ ገንዘብ ምንዛሬ መጠናከሩ ሀገሪቱ የአፍሪካ 5ኛ ግዙፉ ኢኮኖሚ ባለቤት እንድትሆን ማድረግ መቻሉን ተገልጿል።ዘገባው የብሉምበርግ።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
https://ebstv.tv/